SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
By SBS
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Latest episode
-
" የረመዳን ጾም ከፈጣሪያችን ምህረትን የምንለምንበት ለተቸገሩ እጃችንን የምንዘረጋበት በጋራ የምናመልክበት ወቅት ነው ። " ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር
ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሪ፤ በአውስትራሊያ የሚገኙት የእስልምና እምነት ተከታዮች በጾሙ ወቅት በማንኛውም እምነት ውስጥ ላሉ እና ለተቸገሩ ወገኖች እርዳታቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላልፈዋል። -
Fire safety at home: How to prevent one of Australia's deadliest natural hazards - በቤትዎ ከእሳት አደጋ ይጠበቁ ፤ በአውስትራሊያ ህይወትን ከሚያጠፉ የተፈጥሮ አደጋዎች እንዴት መከላከል ይቻላል
Home fire safety goes beyond having smoke alarms installed. In Australia, fatal residential fires are sadly common, despite being preventable. Here’s what you need to know to stop one from breaking out in your home. - የቤት ውስጥ እሳት አደጋን መከላከል የጭስ ማስጠንቀ… -
How to get an Australian Driver’s Licence - የአውስትራሊያን የመንጃ ፈቃድ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
Driving a car offers independence and increases job opportunities, but it also comes with the great responsibility of keeping roads safe. In Australia, drivers need to pass several assessments before they become fully licensed. Migrants may be eligib… -
ኒው ሳውዝ ዌይልስ፤ምርጫ 2023
በየአራት ዓመቱ የሚካሔደው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ክፍለ አገራዊ ምርቻ ቅዳሜ ማርች 25 ይከናወናል። የምርጫ መመዘኛን የሚያሟሉ ዜጎችም የመመረጥ ግዴታቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል። ከምርጫ በፊትና በምርጫ ዕለት ሊከውኗቸው የሚገቡ የምርጫ ሂደቶችን እነሆን። -
"ለዛሬው የተሻለ የሴቶች እኩልነት ላበቁን እናቶች፣አያቶችና ቅድመ አያቶች ሁሉ ከበሬታዬን ለመግለፅ እወዳለሁ"ሚኒስትር ናትሊ ሃትቺንስ
ናትሊ ሃትቺንስ - የቪክቶሪያ የሴቶችና ትምህርት ሚኒስትር፤ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ። -
"የአለም አቀፍ ሴቶች ቀንን (ማርች 8) ስናከብር ፤ ሴቶች በጋር ስንቆም ለማህበረሰባችን የተሻለ ህይወትን ልናመጣ እንደምንችን በማሰብ ነው :“ ነርስ እመቤት አሰፋ
በመጪው ረቡእ የሚከበረውን የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ከነርስ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር የኮሚቴ አባል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ። ። -
“ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ ሴቶች በልማድ የተጫኑብንን የመብት ረገጣዎች እንድንገናዘብ ያደረገን ታሪካዊ ቀን ነው ።” - ወ/ሮ ማሜ አስፋው
በመጪው ረቡእ የሚከበረውን የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን ( ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ከወ/ሮ ማሜ አስፋው በቪክቶርያ የሴቶች ህብረት የኮሚቴ አባል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ። -
አውስትራሊያ ውስጥ እጥረት የሚታይባቸው 20 ዋነኛ ተፈላጊ ሥራዎች ይፋ ሆኑ
የቻይና መንግሥት ከኮቪድ ገደቦች መነሳት በኋላ የንግድ እንቅስቃሴዎችን መልሶ በመገንባት በዚህ ዓመት የቻይናን ምጣኔ ሃብት ዕድገት በአምስት ፐርሰንት ለማሳደግ ተለመ -
በትግራይ ክልል 28 የካቢኔ አባላት ያሉት ጊዜያዊ አስተዳደር ለማቆም ተወጥኗል
ኢትዮጵያ ውስጥ ከትንባሆ ጋር በተተያያዘ በሳምንት 259 ወንዶችና 65 ሴቶች ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ተመለከተ። -
"ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ ቁጥር እየበዛ ቢመጣም ብዝኅነት አይታይበትም"አቶ ብሩክ አብዱ
አቶ ብሩክ አብዱ - የመብቶችና ዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል የኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ፤ ማዕከላቸው "ድኅረ-2018 የኢትዮጵያ ሚዲያ ዳሰሳ"፣ የግጭት አገናዛቢ አርትዖት ፖሊሲዎችና አተገባበራቸው" እና "በኢትዮጵያ የግጭት አገናዛቢ አዘጋገብ ዳሰሳ" በሚል ርዕስ አስጠንቶ ይፋ ስላደረጋቸው ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።