SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

How to get an Australian Driver’s Licence - የአውስትራሊያን የመንጃ ፈቃድ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

Listen on

Episode notes

Driving a car offers independence and increases job opportunities, but it also comes with the great responsibility of keeping roads safe. In Australia, drivers need to pass several assessments before they become fully licensed. Migrants may be eligible to convert their overseas license to an Australian one through an abridged process, but this depends on their personal circumstances. - መኪና መንዳት ነፃነትን የሚረጋግጥ ሲሆን ሥራ የመቀጠር ዕድልንም ያሰፋል። የመንገድ ደህንነት የማስጠበቅ ታላቅ ኃላፊነትም ይዞ ይመጣል ። በአውስትራሊያ አሽከርካሪዎች ሙሉ የመንጃ ፈቃዳቸውን ከማግኘታቸው በፊት የተለያዩ ፈተናዎችን ማለፍ ይጠበቅባቸዋል ። አዲስ መጥ ሰፋሪዎች በአገራቸው የነበራቸውን የመንጃ ፈቃድ ወደ አውስትራሊያ መንጃ ፈቃድ የሚቀይሩበት አሠራር ያለ ሲሆን ፤ ሊዚሁ ሲባል የተዘጋጀውንም የመሽጋገሪያ ሂደትን ማለፍ አለባቸው ። ይሁን እና ይህ እንደ ግለሰቦቹ ሁኔታ የሚወሰን ይሆናል ።