SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የአለም አቀፍ ሴቶች ቀንን (ማርች 8) ስናከብር ፤ ሴቶች በጋር ስንቆም ለማህበረሰባችን የተሻለ ህይወትን ልናመጣ እንደምንችን በማሰብ ነው :“ ነርስ እመቤት አሰፋ

Listen on

Episode notes

በመጪው ረቡእ የሚከበረውን የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ከነርስ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር የኮሚቴ አባል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ። ።