SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ኒው ሳውዝ ዌይልስ፤ምርጫ 2023

Listen on

Episode notes

በየአራት ዓመቱ የሚካሔደው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ክፍለ አገራዊ ምርቻ ቅዳሜ ማርች 25 ይከናወናል። የምርጫ መመዘኛን የሚያሟሉ ዜጎችም የመመረጥ ግዴታቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል። ከምርጫ በፊትና በምርጫ ዕለት ሊከውኗቸው የሚገቡ የምርጫ ሂደቶችን እነሆን።