SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ለዛሬው የተሻለ የሴቶች እኩልነት ላበቁን እናቶች፣አያቶችና ቅድመ አያቶች ሁሉ ከበሬታዬን ለመግለፅ እወዳለሁ"ሚኒስትር ናትሊ ሃትቺንስ

Listen on

Episode notes

ናትሊ ሃትቺንስ - የቪክቶሪያ የሴቶችና ትምህርት ሚኒስትር፤ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ።