SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ ሴቶች በልማድ የተጫኑብንን የመብት ረገጣዎች እንድንገናዘብ ያደረገን ታሪካዊ ቀን ነው ።” - ወ/ሮ ማሜ አስፋው

Listen on

Episode notes

በመጪው ረቡእ የሚከበረውን የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን ( ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ከወ/ሮ ማሜ አስፋው በቪክቶርያ የሴቶች ህብረት የኮሚቴ አባል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ።