SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ስንብት፤ ዶ/ር አንድዓለም ሙላው 1944-2024

Listen on

Episode notes

"አውስትራሊያ ውስጥ ደስታ ካልሆነ በስተቀር ምንም የገጠመን እንከን የለም" የሚሉት አቶ በሪሁን ካሠኝ፤ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ስለተለዩት የቀድሞ የትግል አጋራቸው ዶ/ር አንድዓለም ሙላው፤ የከፋኝ ኢትዮጵያ ጀግኖች ግንባር መሪ የግልና ሰብዓዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።