SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Fire safety at home: How to prevent one of Australia's deadliest natural hazards - በቤትዎ ከእሳት አደጋ ይጠበቁ ፤ በአውስትራሊያ ህይወትን ከሚያጠፉ የተፈጥሮ አደጋዎች እንዴት መከላከል ይቻላል

Listen on

Episode notes

Home fire safety goes beyond having smoke alarms installed. In Australia, fatal residential fires are sadly common, despite being preventable. Here’s what you need to know to stop one from breaking out in your home. - የቤት ውስጥ እሳት አደጋን መከላከል የጭስ ማስጠንቀቂያ ደወሎችን ( አላርሞች ) በመኖራችው ብቻ የሚያበቃ ሳይሆን ከዚያም በላይ መሄድን ይጠይቃል ። በአውስትራሊያ ህይወትን የሚያሳጡ እሳት አደጋዎች የተለመዱ ናቸው ። ከቤትዎ ሊከሰት የሚችለውን እንዴት ማቆም እንደሚችሉ ማወቅ ይኖርብዎታል።