SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" የረመዳን ጾም ከፈጣሪያችን ምህረትን የምንለምንበት ለተቸገሩ እጃችንን የምንዘረጋበት በጋራ የምናመልክበት ወቅት ነው ። " ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር

Listen on

Episode notes

ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሪ፤ በአውስትራሊያ የሚገኙት የእስልምና እምነት ተከታዮች በጾሙ ወቅት በማንኛውም እምነት ውስጥ ላሉ እና ለተቸገሩ ወገኖች እርዳታቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላልፈዋል።