SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ ቁጥር እየበዛ ቢመጣም ብዝኅነት አይታይበትም"አቶ ብሩክ አብዱ

Listen on

Episode notes

አቶ ብሩክ አብዱ - የመብቶችና ዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል የኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ፤ ማዕከላቸው "ድኅረ-2018 የኢትዮጵያ ሚዲያ ዳሰሳ"፣ የግጭት አገናዛቢ አርትዖት ፖሊሲዎችና አተገባበራቸው" እና "በኢትዮጵያ የግጭት አገናዛቢ አዘጋገብ ዳሰሳ" በሚል ርዕስ አስጠንቶ ይፋ ስላደረጋቸው ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።